亚博体育-亚博官网体育

亚博体育-亚博官网体育

跳到主要内容
ወደMCእንኳንበደህናመጡ!

ወደMCእንኳንበደህናመጡ!

ዲግሪወይምአዲስየባለሙያክህሎትመማርከፈለጉ፣ሞንትጎመሪካውንቲየመጀመሪያውንእርምጃእንዲወስዱሊረዳዎይችላል።እንደኤምሲ(蒙哥马利 学院)ተማሪ፣አላማዎችዎጋርእንዲደርሱየሚያስፈልግዎትንድጋፍ፣መመሪያ፣እናእድሎችንያገኛሉ።

 

乐鱼安卓版下载是美国大陆最多样化的社区学院. We 欢迎来到这里,以确保我们欢迎学生 来自各种背景.

በሞንትጎመሪኮሌጅገብቼመማርእፈልጋለሁ።የትልጀምር?

በአላማዎላይተመስርቶ፣ሞንትጎመሪኮሌጅ(MC)ብዙአማራጮችአሉት።ነጻየሆኑመሰረታዊየእንግሊዝኛትምህርት(ESL)እና ከሁለተኛደረጃትምህርትቤትዲፕሎማጋርየሚመጣጠንደረጃየሚያገኙበትየጂኢዲ(GED)ኮርሶችአሉ።እንዲሁምየዩኒቨርሲቲደረጃየሆኑየእንግሊዝኛትምህርትቤቶችምአሉ።በስራሃይልማጎልበቻእናቀጣይትምህርት (WDCE)ፕሮግራምየሚሰጡአጫጭርየስልጠናፕሮግራሞችእናሰርቲፊኬቶችን፣እንዲሁምወደኮሌጅዲግሪየሚያመሩየሙሉሰዓትየሁለት አመትጥናቶችምይሰጣሉ።በነዚህእናበሌሎችብዙየትምህርትመስኮችእንዴትመከታተልእንደሚችሉለማወቅ፣በ240-567-5000 ይደውሉ(አስተርጓሚዎችይገኛሉ)።

የተማሪቪዛወይምየi-20ቅጽንከፈልጉ፣ እዚህ ይጫኑ።

ምንአይነትኮርሶችነውየሚሰጡት?

ሞንትጎመሪኮሌጅክሬዲትያላቸውንእናየሌላቸውንኮርሶችያቀርባል።

 ልዩነቱ ምንድን ነው?

ክሬዲትያላቸውኮርሶችሰርቲፊኬትውይምየኮሌጅዲግሪለማግኘትየኮሌጅክሬዲቶችለመቀብልለሚፈልጉተማሪዎችየሚሆኑናቸው፤ወይም ወደሌላዩኒቨርሲቲመተላለፍየሚችሉኮርሶችንለሚወስዱተማሪዎችየሚሆንነው። በክሬዲትኮርስማውጫውስጥክፍሎችንእናፕሮግራሞችንይፈልጉ

ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችየሚሆኑትጠቅላላእውቀትለማግኘትወይምበተወሰኑአካባቢዎችያላቸውንእውቀትለማስፋት፣ሙያለመማር፣ ወይምየግልፍላጎትንለመከተልለሚፈልጉተማሪዎችነው።ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችወደዩኒቨርሲቲዲግሪለመቀበልመዋልአይችሉም፤ ነገርግንተማሪዎችክሬዲትየሌላቸውንኮርሶችበመውሰድየቀጣይትምህርትአካሎችንወይምሙያለማከናወንየሚረዱሰርቲፊኬቶችንለማግኘት መውሰድ ይችላሉ። ክሬዲትበሌላቸውኮርስማውጫ(WDCE)ውስጥኮርሶችእናፕሮግራሞችንይፈልጉ። 

እንግሊዘኛዬንእንዴትማሻሻልእችላለሁ?

የእንግሊዘኛቋንቋክህሎቶችዎንለማሻሻልስለክሬዲትእናክሬዲትየሌላቸውኮርሶችአማራጮችተጨማሪያንብቡ።

የመጀመሪያእርምጃዎች፥እንዴትመመዝገብይቻላል

ከዚህየሚከተሉትወደመጀመሪያውየኤምሲትምህርትየሚወስዱዎቀላልእርምጃዎችናቸው።

እነዚህእርምጃዎችየክሬዲትክፍሎችንለመውሰድለሚፈልጉአዲስተማሪዎችናቸው።  የክሬዲትተማሪከሆኑ፣ለትምህርትእንዴትመመዝገብይቻላልየሚለውንይዩ።

የትምህርትፕሮግራምቅደምተከተሎችንእናፕሮግራሞችንበኦንላይን(在线)ማየትይችላሉ።

ክሬዲትለሌላቸው(WDCE)ክፍሎች፣የሚከተሉትንእርምጃዎችመከተልየለብዎትም፥የሚፈልጉትንትምህርትመርጠውከዛምተመዝግበው መክፈል ነው ያለብዎት።

ለክሬዲትክፍሎችየምዝገባሂደት

እርምጃአንድ፥ማመልከት

የመግቢያማመልከቻውንይሙሉ።

የሚጠየቅ

  • ለመግባት ያመልክቱ
  • ከትምሕርትሚንስትርየሚሰጠዉንየሁለተኛደረጃትምህርትቤትትራንስክሪብትንወደመግቢያቢሮይላኩ።

ወደሞንትጎመሪኮሌጅለመግባትለማንኛውምከታወቀየሁለተኛደረጃትምህርትቤትለተመረቀ፣የአጠቃላይየዲፕሎማመስተካከያ(ጂኢዲ) ፈተናንበአጥጋቢሁኔታያጠናቀቀ፣ወይምቢያንስ16እድሜየሆነእናከሁለተኛደረጃትምህርትቤትየተመረቀወይምለለቀቀተማሪ ለመግባትክፍትነው።መደበኛየፈተናውጤቶች(ለምሳ፣ሌSAT ACT)ለመግባትየሚጠየቁአይደሉም፤ነገርግንየክፍልምደባንለማወቅ ጥቅምላይሊውሉይችላሉ። 

አማራጭ የሆነ

በኮሌጁያሉአንዳንድፕሮግራሞችተጨማሪየመግቢያመጠይቆችእናወይምየጊዜገድቦችአሉዋቸው።ለዝርዝሩእያንዳንዱንፕሮግራምይመልከቱ፥ 

እርምጃሁለት፥አካውንትዎንበመክፈትምደባዎንይወቁ

የMyMCአካውንትዎንእናMyMCኢሜይሎንይፍጠሩ።ከዛምየምደባፈተናመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡ።

እርምጃሁለት፥አካውንትዎንበመክፈትምደባዎንይወቁ

የሚጠየቅ

  • የMyMCአካውንቶንይቀበሉ፥ወደ MyMC በመሄድ“አካውንቶንይቀበሉ“የሚለውላይይጫኑ።የMCተማሪመታወቂያዎንእናየMቁጥር(Mንጨምሮዘጠኝፊደሎች)እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ።
  • ወደMyMCከገቡበሁዋላ፣የኢሜይልምልክቱንበመጫንየሞንትጎመሪኮሌጅኢሜይልአካውንቶንይፍጠሩ።ይህMCከርስዎጋርየሚገናኝበት መንገድ ነው።
  • ምደባፈተናዎችንመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡESL።የAccuplacerወይምየAccuplacerፈተናሊወስዱ፣ወይምከመውሰድነጻሊሆኑይችላሉ።ብዙከውጭየመጡ ሰዎችESL Accuplacerፈተናመውሰድሊኖርባቸውይችላል
እርምጃሶስት፥መተዋወቂያዎንአሙዋልተውከአማካሪዎጋርቀጠሮይያዙ

የትምሕርትቤትመታወቂያያውጡ።ከትምሕርትአማካሪዎጋርይገናኙ።

完成入职培训并与辅导员见面

የሚጠየቅ

እርምጃአራት፥ለክፍሎችተመዝግበውይክፈሉ

ለክፍሎችዎተመዝግበውክፍያዎንበጊዜመፈጸምዎንያረጋግጡ።

注册并支付课程费用

የሚጠየቅ

አሁን፣ለሴሚስተሩእንዘጋጅ፥

 
ሞንትጎመሪኮሌጅለመማርምንያህልመክፈልአለብኝ?

በእውነቱ፣ከሚያስቡትበታችነው! እዚህትምህርትየሚከፈለውከሌሎችብዙዩኒቨርሲቲዎችያነሰነው።በመማሪያወጭዎችላይከባለ አራትአመትየህዝብዩኒቨርሲቲዎችጋርሲነጻጸርእስከ50%ድረስያነሰወጪአለው።

ክሬዲት ክፍሎች

ለክሬዲትክፍሎችየመማሪያእናክፍያዎችየሚለያዩሲሆን፣የሚወሰነውምበሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥር፣በሞንትጎመሪካውንቲ፣ ወይምበሌላየሜሪላንድካውንቲ፣ወይምከስቴትውጪነዋሪነትዎነው።ለቴክኒካዊስራብቁለመሆንወይምየዩኒቨርሲቲትምህርትለመቀበል በሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥርላይተመስርቶመማሪያክፍያይከፍላሉ።ለምሳሌ፣የሙሉሰዓትተማሪለ12ክሬዲቶች፣እናበተጨማሪም ለመጽሃፎችወጪመክፈልይኖርበታል። የአሁኑንየመማሪያወጪተመኖችይመልከቱ

ክሬዲትየሌላቸውክፍሎች

ክሬዲትየሌላቸውክፍሎችየመማሪያወጪየሚወሰነውበጥናቱፕሮግራምወይምመውሰድበሚፈልጉትኮርሶችአይነትነው።ስለክሬዲትየሌላቸው ትምህርቶችወጪተጨማሪመረጃ፣ ይህንንገጽይጎብኙእናየሚፈልጉትንኮርስይምረጡ።ለወጪመረጃበተጨማሪምበዚህስልክቁጥርይደውሉ፥240-567-5188.

ወጪዎቹንለመክፈልየፌዴራልየገንዘብእርዳታ(ፋፍሳ)አለ?

ክሬዲት ክፍሎች

ለጥቅማጥቅሞቹብቁከሆኑለገንዘብእርዳታማመልከትይችላሉ

ለተማሪዎችየተዘጋጁየተለያዩየገንዘብእርዳታፕሮግራሞችአሉ። በዚህገጽስለገንዘብእርዳታአይነቶችየበለጠመረጃያገኛሉ

ለነዚህየእርዳታፕሮግራሞችብቁመሆንዎንለማወቅ፣በሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮ፣በዩናይትድስቴተስከፍተኛሁለተኛደረጃ ትምህርትቤቶች፣እናበኢንተርኔትላይየሚገኘውንየፌዴራልተማሪእርዳታነጻማመልከቻ (FAFSA) መሙላትአለብዎት።ይህማመልከቻነጻመሆኑንልብይበሉ፤እናምለማንምሰውመሙላትእንዲረዳዎመክፈልአይኖርብዎትም።ለዚህማመልከቻ ለመሙላትድጋፍከፈለጉ፣የገንዘብእርዳታቢሮንበ240-567-5100ይደውሉ፣ወይምበማንኛውምካምፓሶችባሉትቢሮዎቻችንአንዱ ለግልትኩረትይጎብኙን።

ሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችአሉት። ለሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችለማመልከት፣በዚህገጽላይያሉትንየማመልከቻቅጾችንይሙሉ

ነጻየትምህርትእድሎችበተጨማሪምበግልኩባኒያዎችእናመንግስታዊባልሆኑድርጅቶችበኩልይገኛሉ። ስለነጻየትምህርትእድሎችመረጃበሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮወይምይህንንገጽበመጎብኘትማግኘትይቻላል

ክሬዲትየሌላቸውትምህርቶች

ፌዴራልገንዘብእርዳታ(FAFSA)እነዚህንኮርሶችኣይሸፍንም።ነገርግን፣ሊያገኙዋቸውየሚችሉአንዳንድነጻየትምህርትእድሎች አሉ። ለተጨማሪመረጃእዚህይጫኑ

የክፍያ እቅዶች አሉ?

ሞንትጎመሪኮሌጅየሚያቀርበውየክፍያእቅድተማሪዎችየመማሪያንወጪበሴሚስተሩወቅትለሶስትክፍያዎችከፋፍለውእንዲከፍሉየሚያደርግ ነው።አስቀድመውከተመዘገቡ፣ተጨማሪመመቻቸቶችይኖርዎታል። የገንዘብያዡንበመማሪያወጪክፍያእቅዶች(ቲአይፒ)እንዴትመመዝገብእንደሚችሉይጠይቁወይምይህንንገጽለተጨማሪመረጃይጎብኙ

የዲፕሎማዎች፣የክሬዲትማስተላለፍእናለቀደሙእውቀትክሬዲትግምገማ

ከኮሌጅውጭየተማሩትንበመጠቀምዲግሪዎንለማግኘትጊዜእናገንዘብዎንይቆጥቡ።

蒙哥马利(学院)ጥናቶችዎንበኤምሲለማጠናቀቅበሌሎችኢንስቲትዩቶችያገኙትንክሬዲቶችለመጠቀምእድሎችንያቀርብልዎታል።ከሌሎችኢንስቲትዩቶችየበፊቶቹንክሬዲቶችማስተላለፍይችላሉ፤እንዲሁምፈተናዎችንመውሰድእናወይምየውትድርናአገልግሎትን ጨምሮለስራልምዶችክሬዲቶችንማግኘትይችላሉ።

 

በፕሮግራምቢመዘገቡወይምእንደአዲስተማሪበፕሮግራምለመመዝገብፈልገውቢሆንምሁሉምየኤምሲ(乐鱼安卓版下载) ተማሪዎችይህንንእድልመጠቀምይችላሉ።

የማህበረሰብተሳትፎማእከሎች(社区参与中心)

የበለጠምቹከሆነልዎት፣ከማህበረሰብተሳትፎማእከሎችአንዱን (በጋይተርስበርግቤተመጻህፍት(Gaithersburg图书馆እናበኢስትካውንቲ东县区域中心) የአካባቢአገልግሎትማእከል)ይጎብኙ።ለብዙጥያቄዎችዎመልስማግኘትይችላሉ፤እንዲሁምበነዚህማእከሎችክሬዲትየሌላቸውንለሞያ የሚያበቃ ሰርተፊኬት ትምህርቶች መውሰድ ይችላሉ። Gaithersburg Library; 18330 Montgomery Village Ave 盖瑟斯堡MD 20879. 西尔弗·格尼·钱尼和布里格斯的东县地区中心地址3300 马里兰州春天20904

የአማርኛ ቪዲዮዎች

如何找到快捷方式指南(Amharic)
司仪短期职业课程(阿姆哈拉语)
简历制作教程(阿姆哈拉语)
阿姆哈拉语面试技巧